Tegbaru Adane Mekonnen

  1. Personal Information
  • Full Name: Tegbaru Adane Mekonnen
  • Department: Ge’ez Language and Literature
  • Academic Rank: Lecturer
  1. Contact Information
  1. Education & Specialization
  • A Degree of in Linguistics (Philology Ge.ez)
  • Bachelor Degree in Theology
  1. Research Focus Area
  • Geez Language and Manuscripts, Cultural Studies ,Theology
  1. Publications
  • ንጉሥ አእላፍ ሰገድ ከሁለት ሺህ ዓመት የታሪክ ማስታዎሻዎች ጋር (2000) ዓ.ም ዕሌኒ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
  • ማኅበራዊ ኑሮ እና ጠበል በቅዱሳን ገድል (2003) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
  • ክብረ መላእክት በዘመናት (2005 ) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
  • መሠረተ ልሳን ዘግእዝ (2009 ) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
  • እፉኝት (2010) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
  • ሕዳሴ ግእዝ ቀዳማዊ 2003 ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡

ያልታተመ

  • ፈለገ ጥበብ ዘልሳነ ግእዝ የግእዝ ቋንቋ ማስተማሪያ መጽሐፍ::

Research

  • የአጫብር ዜማ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ትናንት እና ዛሬ በአራቱ አድባራት 2008 ዓ.ም
  • በምሥራቅ ጎጃም ሊጠቀሱ የሚችሉ የብራና መጻሕፍት ይዘት ቅኝት 2010 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም በጋራ የተጠና::
    ▣ በጎጃም የቅኔ ትምህርት አጀማመር እድገት እና የቅኔ ሊቃውንት ቅኔዎቻቸው ከየት ወደየት በጋራጥናት የተጠና 2011ዓ.ም።
  • በግእዝ ቋንቋ የቅኔ፣የመሰንቆና የመዝሙር/በገና አንድምታ ለግብረ ገብነት 2013 ዓ.ም ባህል ሚኒስቴርና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጁት ዐውደ ጥናት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀረበ፡፡

  • የግእዝ ቋንቋ ታሪካዊ መረጃዎች በደቡብ እና በማእከላዊ ኢትዮጵያ በገድለ ዜና ማርቆስ የባህል ሚኒስቴር፣የወልቂጤ ዩኒቨርሰቲ እና የደቡብ ክልል ባህል ቢሮ ባዘጋጁት ዐውደ ጥናት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቀረበ፡፡

  • በጎጃም የአብነት ትምህርትና የሥራ ባህል በክብረ ደናግል ናዳ ማርያም፣በደብረ ገነት ሸረት መድኃኔ ዓለም እና በኳሺባ ዋሻ አምባ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳማት ማሳያነት 2015ዓ.ም
  • በጎጃም የእርሻ ባህል በጤፍ፣በገብስና በስንዴ አመራረት ከአረም እስከ ዐውድማ የሚባክነው የሰብል መጠንና ባህላዊ የዐውድማ ክዋኔ በጋራ የተጠና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 2016ዓ.ም በተለያዩ ጊዜያት በሬዲዎና በቴሌቪዝን የተላለፉ ትምህርታዊ መልእክቶች፡፡

    Magazine [በጋዜጣዎች\የቀረቡ!]
  • የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በአራቱ አድባራት ወገዳማት አሳታሚ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቋንቋ እና የጋራ ባህል እሴቶች ዳሬክቶሬት 2006 ዓ.ም
  • የአንድምታ ትርጓሜ የትምህርት   አሰጣጥ ሥርዓት   በምሥራቅ    ጎጃም በተመረጡ አድባራትእናገዳማትMay  45,   2017   Proceedings of   the fifth   Annual National symposium of Hadise Almayehu Institute of Cultural Studies.
  • አባ ተከሥተ ብርሃን ዘደብረ ድማኅ መጽሔተ አእምሮ 1994
    የጠበሉ መብረቅ ፤ የማርያም ባርኪ በኢትዮጵያ ፤ ከዛፉ ጥላ ጥግ ዕረፉ ሐመር መጽሔት 1994–2002