
- Personal Information
- Full Name: Tegbaru Adane Mekonnen
- Department: Ge’ez Language and Literature
- Academic Rank: Lecturer
- Contact Information
- Mobile: +25119105056 55
- Institutional Email: Tegbaru_Adane@dmu.edu.et
- Personal Email: ltegbrua@gmail.com
- Education & Specialization
- A Degree of in Linguistics (Philology Ge.ez)
- Bachelor Degree in Theology
- Research Focus Area
- Geez Language and Manuscripts, Cultural Studies ,Theology
- Publications
- ንጉሥ አእላፍ ሰገድ ከሁለት ሺህ ዓመት የታሪክ ማስታዎሻዎች ጋር (2000) ዓ.ም ዕሌኒ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
- ማኅበራዊ ኑሮ እና ጠበል በቅዱሳን ገድል (2003) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
- ክብረ መላእክት በዘመናት (2005 ) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
- መሠረተ ልሳን ዘግእዝ (2009 ) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
- እፉኝት (2010) ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
- ሕዳሴ ግእዝ ቀዳማዊ 2003 ዓ.ም ፋር ኢስት ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ፡፡
ያልታተመ
- ፈለገ ጥበብ ዘልሳነ ግእዝ የግእዝ ቋንቋ ማስተማሪያ መጽሐፍ::
Research
- የአጫብር ዜማ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ትናንት እና ዛሬ በአራቱ አድባራት 2008 ዓ.ም
- በምሥራቅ ጎጃም ሊጠቀሱ የሚችሉ የብራና መጻሕፍት ይዘት ቅኝት 2010 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም በጋራ የተጠና::
▣ በጎጃም የቅኔ ትምህርት አጀማመር እድገት እና የቅኔ ሊቃውንት ቅኔዎቻቸው ከየት ወደየት በጋራጥናት የተጠና 2011ዓ.ም። - በግእዝ ቋንቋ የቅኔ፣የመሰንቆና የመዝሙር/በገና አንድምታ ለግብረ ገብነት 2013 ዓ.ም ባህል ሚኒስቴርና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጁት ዐውደ ጥናት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀረበ፡፡
- የግእዝ ቋንቋ ታሪካዊ መረጃዎች በደቡብ እና በማእከላዊ ኢትዮጵያ በገድለ ዜና ማርቆስ የባህል ሚኒስቴር፣የወልቂጤ ዩኒቨርሰቲ እና የደቡብ ክልል ባህል ቢሮ ባዘጋጁት ዐውደ ጥናት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቀረበ፡፡
- በጎጃም የአብነት ትምህርትና የሥራ ባህል በክብረ ደናግል ናዳ ማርያም፣በደብረ ገነት ሸረት መድኃኔ ዓለም እና በኳሺባ ዋሻ አምባ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳማት ማሳያነት 2015ዓ.ም
- በጎጃም የእርሻ ባህል በጤፍ፣በገብስና በስንዴ አመራረት ከአረም እስከ ዐውድማ የሚባክነው የሰብል መጠንና ባህላዊ የዐውድማ ክዋኔ በጋራ የተጠና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 2016ዓ.ም በተለያዩ ጊዜያት በሬዲዎና በቴሌቪዝን የተላለፉ ትምህርታዊ መልእክቶች፡፡
Magazine [በጋዜጣዎች\የቀረቡ!] - የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በአራቱ አድባራት ወገዳማት አሳታሚ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቋንቋ እና የጋራ ባህል እሴቶች ዳሬክቶሬት 2006 ዓ.ም
- የአንድምታ ትርጓሜ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት በምሥራቅ ጎጃም በተመረጡ አድባራትእናገዳማትMay 45, 2017 Proceedings of the fifth Annual National symposium of Hadise Almayehu Institute of Cultural Studies.
- አባ ተከሥተ ብርሃን ዘደብረ ድማኅ መጽሔተ አእምሮ 1994
የጠበሉ መብረቅ ፤ የማርያም ባርኪ በኢትዮጵያ ፤ ከዛፉ ጥላ ጥግ ዕረፉ ሐመር መጽሔት 1994–2002
